FAQ
- የኢትዮጵያ ቀን ባለቤት ማን ነው?
እያንዳንዳችን ባለቤቶች ነን። በጋራ የምንጠብቀውና የምናሳድገው የአንድነታችን መገለጫ እንደመሆኑ ሁላችንም ኃላፊነት አለብን።
- ዓመታዊ በዓሉ የሚከበረው መቼና የት ነው?
የኢትዮጵያ ቀን በየዓመቱ ኦገስት የመጨረሻው ሳምንት ቅዳሜ በበርን ይከበራል።
- የኢትዮጵያ ቀንን በምን ማገዝ ይቻላል?
ዓመታዊ የአባልነት መዋጮ በመክፈል፣ ዓላማውን ላልሰሙ በማሰማት፣ የበዓሉ ቀን በተለያዩ ሥራዎች በመሳተፍ እና ……
.
Ethiopia Day In Swiss is a non-political, non-profit, independent, community-based organization that is established to preserve and promote Ethiopian cultural heritage, thereby adding a positive impact to the host country – Switzerland.
