FAQ

  1. የኢትዮጵያ ቀን ባለቤት ማን ነው?

እያንዳንዳችን ባለቤቶች ነን። በጋራ የምንጠብቀውና የምናሳድገው የአንድነታችን መገለጫ እንደመሆኑ ሁላችንም ኃላፊነት አለብን።

  1. ዓመታዊ በዓሉ የሚከበረው መቼና የት ነው?

የኢትዮጵያ ቀን  በየዓመቱ ኦገስት የመጨረሻው ሳምንት ቅዳሜ በበርን ይከበራል።

  1. የኢትዮጵያ ቀንን በምን ማገዝ ይቻላል?

ዓመታዊ የአባልነት መዋጮ በመክፈል፣ ዓላማውን ላልሰሙ በማሰማት፣ የበዓሉ ቀን በተለያዩ ሥራዎች በመሳተፍ እና ……

Reach Out To Us

.

Ethiopia Day In Swiss  is a non-political, non-profit, independent, community-based organization that is established to preserve and promote Ethiopian cultural heritage, thereby adding a positive impact to the host country – Switzerland.