እስከዛሬ የፈጸምናቸው ተግባራት

· የኢትዮጵያ ቀን ቤተሰብ ሊሆኑ የሚችሉና ወደ 250 የሚጠጉ የኢትዮጵያውያንን ስምና አድራሻ በማሰባሰብ ዳታቤዝ አዘጋጅተናል፣

· በሕግ ማዕቀፍ ስር ለመስራት የሚያስችለንን የመተዳደሪያ ደንብ እና መዋቅር አውጥተናል፣

· የባንክ አካውንት ከፍተናል፣

· ሎጎ ነድፈናል

· ዌብ ሳይቱን በማዘጋጀት ላይ ነን፣

· ከ 13 የተለያዩ ኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲዎች ጋር ግንኙነት ፈጥረን ተቀራርቦና ተቀናጅቶ የመስራት ባህልን ጀምረናል

· ሁለት ጊዜ ደማቅ ዓመታዊ በዓል አዘጋጅተናል፣

· በመልካም ሥራቸው አርአያነት ላላቸው ድርጅቶችና ግለሰቦች እውቅና ሰጥተን አበረታትነናል፣

· እንደ አቅማችንም ለተለያዩ የበጎ አድራጎት ማህበራት መጠነኛ የገንዘብ ድጋፍ አድርገናል፣

· ከሶሶት ጊዜያት በላይ ኮሚዩኒቲዎችን እና ግለሰቦችን ያቀፈ የምክክር ጉባዔ አዘጋጅተናል፣

· የገንዘብ ገቢና ወጪያችንን በገለልተኛ ኦዲቲንግ ቲም አስመርምረን ሪፖርቱን ይፋ አድረገናል፣

Reach Out To Us

.

Ethiopia Day In Swiss  is a non-political, non-profit, independent, community-based organization that is established to preserve and promote Ethiopian cultural heritage, thereby adding a positive impact to the host country – Switzerland.